Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

የወያኔ ዘር ማጥፋት ወንጀል

Jijo Mati

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ሰአት ኦሮሞዉን ለጅምላ ግድያ እያመቻቹን ነዉ፤ ኦሮሞ ተነስ፤ ታጠቅ፤ በማለት በጽሁፍም ሆነ በምችለዉ መንገድ ለኦሮሞዉ እንዲደርስ ሞክሬአለሁ። ይህን ያደረኩበት ምክንያት ምንም የታሪክና የፖሊቲካ ሳይንስ ተማሪ ባልሆንም፤ በአለማችን በጅምላ ግድያ ሰላባ የሆኑ ህዝቦችን ታሪክ ጠንቅ በማንበብ፤ ካለዉ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በተለይም ኦሮሞዉ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለ ችግርና ለወደፊቱም ሁኔታዎች ወደየት እያመሩ እንደሆነ በመገንዘብና በማወዳደር ነዉ።

በአስራ ዘጠኝ መቶ አስራ አመስት ቱርኮች አርመናዉያንን ሲጨፈጭፉ፤ አርመናዉያን ከቱርኮች በበለጠ የተማሩና ሃብታሞች ነበሩ፤ ነገር ግን ቀስ በቀስ ነዉ፤ ንብረታቸውን በመዝረፍ፤ንግዶቻቸውን በማቃጠል፤ ከዛም በጅምላ መግደል፤ዉሃ ወደ ማይገኝበት በርሃ በመጣል በርሃብና በዉሃ ጥም እንዲያልቁ ያደርጉት፤ ሁለት ሚሊዮን አርመናዉያን ተጨፍጭፈዋል።

የናዚ ጀርመንም አጭር ጊዜ ዉስጥ ሲድስት ሚሊዮን አይሁዳዉያንን ጨፍጭፈዋል። አሜሪካም የቀይ ህንዶች ሁኔታና ዘራቸው እንዲጠፋ የተደረገዉ ቀስ በቀስና በተቀናጀና በደንብ በታቀደ ሁኔታ ነዉ።

አፍሪካችንም ሩዋንዳ የተደረገውን አይተናል፤ ባል ሚስቱናን ልጆቹን የገደልበት ሁኔታ ነበር።

አሁን ቢሆን በሃገራችን የትግራይ ሽፍቶች አማራዉን ለማስፈጀት ትልቅ ስራ እየሰሩ ነዉ፤ በተለይም አማራዉና ኦሮሞዉን ለማጨፋጨፍና፤ በዛን ጊዜም የሚችሉትን ዘርፈዉና ገድለዉ ትግራይ ሄደዉ ለመመሽግ ዝግጅት ጨረሰዋል። ከነነብሳቸው ገደል የጨመረ፤ ዘይት አፍልቶ የቀቀለ፤ ሴቶች ብልት የጋለ ብረት የሰደደ፤ ትግሬ ነዉ። ማን ነዉ አርባጉጉና በሌሎች ደቡብ ክፍሎች የሚገኙትን አማራዎች ከነነብሳቸው እሳት የጨምረ፤ እርጉዝ ሴት ሆድ ጭቤ ከቶ የገደለ፤ የህጻናትን አንገት የቆረጠ፤ ጽንፈኞች አይደሉም።

 አሁንም በኦሮሞዎች ላይ የጅምላ ግድያ እያካሄደ ያለ፤ ትግሬ አደለምን። ታዲያ ኦሮሞዉ እስከመቸ ነዉ የሚጠብቀዉ፤ ሁላችንም እንስክንጨረስና የታሪክ መዝገብ ዉስጥ ገብተን ባንድ ወቅት ኦሮሞ የሚባል ህዝብ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነበር እንድንባል። እንግዲህ ወገኖች ወያኔ ሁኔታዎችን በማመቻቸት እኛን ለመጨፈጭፍ ካሰብ አመታት አስቆጥርዋል፤ ለምን ይህን የወያኔ ተንኮል ከታሪካዊ ክስተቶች ጋር በማወዳደር ለመረዳት እንዳቃተን ሊገባኝ አልቻለም። ኦሮሞ ብረት ለበስ ወይም የተለየ ህዝብ አይደለም፤ አለማችን እንክዋን እዉቀትና በፈጠራ ችሎታቸው ተወዳዳሪ የማይገኝላቸው አይህዳዉያን ሳይቀሩ የጅምላ ጭፍጨፋ ሰልባ ሲሆኑ አይተናል። ዛሬ አይሁዳዉያን ተከብረዉ የሚኖሩት፤ አለም ህዝብ አመለካከት ስለተቀየረ ሳይሆን፤ ጠንካራና አቶሚክ ቦንብ የታጠቀች እስራ ኤልን በመፍጠራቸ ነዉ።

የሰዉ ልጅ ከህግ በላይ ከሆነና እራሱ ህግ ከሆነ አዉሬ ነዉ፤ ሰለዚህ ትግሬ ካወደልን የጅማላ ጭፍጨፋ እንድን ዘንድ እራስችን አስታጥቀን መታገል ይኖርብናል። አንድን የተወሰነ ዘር ወይም አንፈልገዉም የሚሉትን ዘር ማጥፋት የተለመደ ነዉ፤ ይህንም የሚደርገዉ በግልጽና በድብቅ በአልተጠረጠሩ ነገር ግን ህጋዊ ባልሆኑ ስልቶች ነዉ። ፍራንስ ጋልቶን (Francis Galton-cousin of charles Darwin) የሚባለዉ የእንግሊዝ ሳይንቲስትና ቻርለስ ፍሮይድ ካዝን የሆነዉ ግለሰብ የሰዉን ዘር ማሻሻል በሚል ሽፋን ዩጀኒክስ(eugenics) የሚለዉንና ኢላማ የሆኑ ዘሮችን የማጥፋት ዘዴን ቀመረ፤ ከዛም በህውላ እንግሊዞች በቅኝ ግዛት በያዝዋቸው ሃገሮች ተጠቅመዉበታል፤ በአሜሪካም እንዲሁ ጥቁሮች በሃይል መካን እንዲሆኑ ተደርገዋል፤ እስከ ቅርብ ጊዜም ጥቁሮች ከወለዱ በህውላ ሳያዉቁ ማህጸናቸው እንዲታሰር ተደርጓል።

 የናዚ ጀርመንም ይህን የጋልቶንን ፍልስፍና በመጠቀም አይሁዳዉያንን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም አረያን ዘር ያልሆኑትን በግፍ ጨፍጭፍዋል። የእንግሊዞች፤የፈረንሳዮች ሆነ የሌሎች አዉሮፓ ሃገሮች በቅኝ ግዛት የያዝዋቸውን ሃገሮች በብሄር በመከፋልፈ እርስ በእርስ እንድጨፋጨፉ ማድረግና ቁጥራቸውን መቀነስ ከዚህ የማይፈልገን ወይም ዝቅተኛ ተብሎ የታሰበን ዘር ወይም ህዝብ ከማጥፋት ጋር የተያያዘ ነዉ።

የኤድስ መምጣት፤ ለነወባ ፈዋሽ ክትባት ለማምረት አለመሞከር ሁሉ ከዚሁ የማይፈለጉ ወይም ዝቅተኛ ዘሮችን ከማጥፋት ጋር የተያያዘ አዉሮፓዉያን ተንኮል ነዉ።

 ይሁንና በጣም የሚገርመዉ የትግራይ ሽፍታ ቡድን ይህን የዘረኛ ዘዴ ኦሮሞዉ ህዝብ ላይ መጠቀሙና፤ ኦሮሞ ሴቶች ከእዉቀታቸው ዉጭ በሆነ መንገድ ወሊድ መቆጣጠሪያ ክትባት እንዲወጉ መደረጋቸው ነዉ።

ሌሎችም በእርግዝና ወቅት ተገቢዉ እንክብካቤ እንዲያጡ ተደርጉ በወሊድ ምክንያት በሚደርስ ቀዉስ ህይወታቸውን እንዲያጡ መደርጉ ነዉ።

ሌላዉ የወባ በሽታ በሚበዛባቸው ኦሮሞ ክልል የወባ መድሃኒት እንዳይሰራጭ መደረጉ።

 ሆነ ብለዉ ኤድስ የታመሙ የትግራይ ተወልጆችን ወደ ኦሮሞ ክልል አምጥቶ ማስፈርና የኦሮሞን ህዝብ እንዲበክሉ ማድረግ ነዉ።ለምሳሌ ፦ጉጂ ዞን ቦረና ነገሌ ለምሳሌ አንድ ትግሬ የወያኔ ባለስልጣን ኤዲስ መኖሩን እያወቀ ከነገለ ቦረና እስከ ሞያሌ በመንቀሳቀስ ሴቶችን በክሎ በሺ የሚቆጠር ህዝብ እንዲሞትና በበሽታዉ እንዲለክፍ አድርጓል፤ ይህም የሆነዉ ወያኔ በገባ በሁለት አመቱ ነዉ። አሁንም ቢሆነ ወያኔ ኤድስ የታመሙ የትግራይ ልጆችን ሆነ ብሎ በኦሮሞዉ ክልል እያሰማራና ህዝባችን እየበከለ ይገኛል።

ይህ የነብሰ ገዳይ ቡድን፤ በአካባቢዉ የሚገኘዉን የጤና አገልግሎት ምንም ነገር እንዳይኖረዉ አድርጎ ህዝባችን ታክሞ መዳን በሚችሉ በሽታወች ሳይቀር እንዲያልቅ ከማድረጉ በላይ፤ ህብረተሰቡ መካከል ጊዜ ያለፈባቸው ቻይናና የህንድ መድሃኒቶችን ያሰራጫል። በማይሰራ መድሃኒት የህብረተሰቡን ገንዘብ ይዘርፋል።

እንግዲህ ወገኖች ይህ የትግራይ ነበሰ ገዳይ ቡድን የሚሰራዉን ወንጅል መቸም ጽፎ መጨረስ ስለማልችል፤ በትጥቅ ትግል እንጭረሰዉ። በአላማችን አድልኦ የሌለዉ ህገ ወይም ዳኝነት የለም፤ እራሱ በህግ ትምህርት ቤት የሚያሰለጥኑን የተሰጠን የህግ እሰጥ እገባ ያለነን ችሎታ ተጠቅምነ ማሸነፍ ነዉ፤ መረጃዎችን ከማጣመምና ከመደበቅ ብሎም ከመቀየር ጀምሮ፤ በሌላ መንገድ የምንሰለጥነዉ ፕሮፈሺናል ዉሽታሞች (professional liers) እንድንሆን እንጅ ሌላ አይደለም። ለዛም ነዉ ከሁለት አምስት መቶ አመት በፊት ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ ፕሌቶ ሪፐብሊክ ( plato-Republic) በሚለዉ መጣጥፉ ላይ ስለ ፍትህ (justice) ሲያወራ አንዱ ወንድሙ ፍትህ የጉልበተኞች ናት የሚል ሃስብ አቅርቦ ነበር፤ በርግጥ ሃሳቡ እንደትክክለኛ ባይታይም፤ በተግባር ግን እስከ አሁን የምናየዉ እሱ ያለዉን ነዉ፤ በርግጥ ፍትህ ወይም ህግ እራሱ የሚሰራዉ የጉልበተኛዉን ጥቅም ለማስጠበቅ ነዉ።

ጉልበተኛ ያልሆነዉ ምንም ያህል ቢጮህ ሰሚ የለም፤ እንዲያዉም በዚህ አለም የተበደሉ በላይኛዉ አለም ያልፈላቸዋል፤ በሚል ሌላ ማወናበጃ ተበዳዮች በደላቸውን ለመከላከል እንዳይችሉና፤ በደሉ የዋቃ ፈቃድ እንደሆነ ሲናገሩ ይሰማል፤ ከቁስል ላይ ጨዉ ይልሁሃል ይህ ነዉ። ወደድንም ጠላንም የሰዉ ልጅ ታሪክ የቅራኔና ጉልበተኞች ደካማወችን የሚያንበረክኩበት ታሪክ ነዉ። ባቢሎን፤ ግሪክ፤ ሮም፤ ብሪቲሽ፤ አሁንም አሜሪካ ሁሉም በጉልበት የሚጠቀሙ አንድ ወቅት በጉልበታቸው አለም ላይ ተጽእኖ ያሳደሩና፤ አለምን የመዘበሩ አሁንም የሚመዘብሩ ናቸው። ለምድን ነዉ አሜርካ እንደ ኢራቅ ሰሜን ኮሪያን የማይመታዉ፤ ያዉ ሰሜን ኮሪያ ጉልበቱ ጠንከር ያለና፤ በደንብ የታጠቀ ህዝብ ስለሆነ ነዉ።

 በሃገራችንም የትግራይ ሽፍቶችና አጋሮቻቸው በጊዜያዊ ጉልበት ተጠቅመዉ ኦሮሞዉን ህዝብ ከሰዉ ተራ አስወትጠዉ፤ በሃገሩ እንደሁለተኛ ዜጋ ዉጣ እየተባለና፤ ሲፈልጉ ይገሉታል፤ ሲፈልጉ ንብረቱን ይነጥቁታል፤ ሲፈልጉ ደግሞ ያስሩታል። እንግዲህ ጉልበት ማጣት ምን ያህል እንዳዋረደን መገንዘብ ተገቢ ነዉ። ጉልበት ምን ያልህ በሰዉ ልጅ ታርኪና እድገት ላይ ያለዉን ተጽእኖ መረዳት ይገባል፤ ጉልበተኛ መሆንም እንደሚያስከብር ሆነም ህልዉናንም እንደሚከላከል ከሰሜን ኮሪያና አሜሪካ ፍጥጫ ልንረዳ ይገባል።

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved