Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

                     ኦሮሞነቴን የማትቀበል ኢትዮጵያ 99 ቦታ ትበጣጠስ !

የላሬቦይዝም ፍልስፍና !
(በዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ, Ph.D.)

ሰው ‹‹ኦሮሞነቴን የማትቀበል ኢትዮጵያ 99 ቦታ ትበጣጠስ!››
የሚለው እኮ በጅምላ ሰለተናቀና፣ በጅምላ ስለተዘለፈ ነው።
የሰሞኑ የፕ/ ኀይለ ላሬቦጋላ ትንተና እና አረዳድ
የላሬቦይዝም ፍልስፍና ተብሎ ይጠራል። የዝ ፍልስፍናዊንድፈ-
ሐሳብየተመሰረተው ‹‹ይህ ጋላ የሚባል ህዝብ አሁን ኦሮሞ
ነው የሚባለውእኔ በዚህ መጠርያ አልስማማም›› በሚል ላይ
ነው።ጋላማለት አረመኔ፣ ባሪያ፣ ጨካኝ፣ መጤና ተጋፊ
የሚል ወሰነ-ትርጉም (clear-cut-definition) አለው።
ስለዝህ፣ የላሬቦይዝም ፍልስፍና ምንጭየሰለሞናዊ ሐረግ
አስተሳሰብሆኖ ተገኝቷል።
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ፣ የሰለሞናዊ ሐረግ ፍልስፍናን ጽፈው
የሚያሰተምሩ ሰዎች የኦሮሞ ሕዝብ የራሴ መጠሪያ የሚለውን
ስም ፈጽሞ አይቀበሉም። የሕዝቡን ስብእናን መውረፍ ስፈልጉ
ጋላየሚለውን ቃል ለኦሮሞ ሕዝብ መጠሪያነት ይጠቀማሉ።
በእግዝአብሔር የተመረጡእነኝህድንቅ ሰዎችከኦሮሞ

ሕዝብ በላይሰውመሆናቸውን ለማሳዬት የተለያዩ ብእሎችን
ይጠቀማሉ። ለምሳሌ፡- ጋላን ከመውለድ ማስወረድ፣ የጋላ
ወዳጅ የማጭድ ቀዳጅ የለም፣ ጋላና ሰገራ እያደር ይገማል፣
ጋላና ሽንፍላ አይጠራም፣ ጋላ ስሰለጥን በጨረቃ ዣንጥላ ይዞ
ይዞራል፣ የጋላ ጨዋ የጐመን ጮማ የለውም፣ አፉን ያለፈታ
(ተብተባ) ጋላ ወዘተ። ይህ የአስተሳሰብ ሽርሙጥናየኦሮሞ

ሕዝብ በረቂቁ ማሰብ ስለማይችል፣ በዓይነት (qualitatvily)
ከእኛ በታች ነውየሚል አንደምታ አለው። ስለዝህ፣ በኦሮሞ
ሕዝብ እና የኦሮሞ ሕዝብ የራሴ መጠሪያ የሚለውን ስም ፈጽሞ
በማይቀበሉ ሰዎች መካከልዲበአካለዊ ልዩነት› (ontological
difference) አለ ማለት ነው።አንድ ላይ ብንሆንም
ተለያይተናልያለን ማን ነበር!?
የላሬቦይዝም ፍልስፍና ‹‹በአንድ ቃል ምክንያት ከአንድ በላይ
ጦርነቶች ተካሂደዋል›› የሚለውን የአረቦች ብእል ልብ ይሉዋል!
ብሔራዊ መግባባት ላይ እነዳንደርስ እንቅፋት ከሚሆኑ ነገሮች
አንዱና ዋነኛው እንድህ ዓይነቱ ንቀትና ጥላቻ ነው። ሰው
‹‹ኦሮሞነቴን የማትቀበል ኢትዮጵያ 99 ቦታ ትበጣጠስ!››

የሚለው እኮ በጅምላ ሰለተናቀና፣ በጅምላ ስለተዘለፈ እንጅ
ኢትዮጵያዊነትን ጠልቶ አይደለምእናት ሀገር እንዴት ትጠላለች
ጃል! እንዳለጌታ ከበደ ‹‹ስድብ አዘዋዋሪ /ቤት›› በተሰኘ
መጣጥፉ ውስጥ ይህንን ጉዳይ እንድ ስል ነበር የታዘበው፡-
‹‹እኔን የሚያሳስበኝ በተናጠል ስለሚሰደቡ ስድቦች አይደለም፤

እኔን የሚያሳስበኝ በጅምላ ስለሚናቅ፣ በጅምላ ስለሚዘለፍ፣
በጅምላ ስለሚሰደብ ሕዝብና ማህበረሰብ ነው፤ ብዙውን ጊዜ
ስድቦቹን ማን ፈብርኮ ወደ ህዝቡ ህሊና እንደሚልካቸው
አይታወቅም፤ የስድቦቹ ዓላማ የተሰዳቢውን አካሄድ ማሰናከል
ነው፤ በመንገዱ እሾህ ለመዝራት፤ በልቦናው ውስጥ ያለችን
የተስፋ ጭላንጭል ለማዳፈንብዙ ተረቦች አሉን፤ ብዙ ቀልዶች
አሉን፤ ብዙ አባባሎች አሉን፤ እነዚህ ፈጣሪያቸው የማይታወቁ፤
የአንድን ብሔር ስም ጠቅሰውወደ ሚመለከተው ክፍል
የተላኩስድቦች ጐጂ ለመሆናቸው አያጠያይቅም፤ የአንድን
ሰው ማንነት ከወጣበት ብሄር ጋር በማያያዝ መስፈሪያ ቁናቸውን
የሚያበጁህዝቦችአሉ፤ እነዚህን ህዝቦች በፍርድ አደባባይ
አቁሞ የሚከሳቸው የለም››
‹‹አንበሶች ታሪካቸውን መጻፍ እስኪችሉ ድረስ፣ ጀግኖች ገዳዮቹ

ናቸው›› ይላል የአፊሪካ ሰው! ምስጋና ለዋቃዮ! የኦሮሞ ሕዝብ
የነፃነት ትግል የጥቁር ሕዝቦችን ስብእና ዝቅ የሚያረጉ
የላሬቦይዝም ፍልስፍናን (የሃም ንድፈ-ሐሳብን) ለአንዴና
ለመጨረሻ ግዜ አከርካሪውን ለመስበር ችሏል። ምስጋና ለአያና
አባ ኬኛ! የኦሮሞ ምሁራን የጋላ ተረታ-ተረት ዳግም
እንዳያንሰራራ ከኦሮሚያ ምድር በጣም አርቀው ቀብሮታል!
ምስጋና ለቁቤ ትውልድ! የላሬቦይዝም ፍልስፍናን የሚቀበሉበት
አህምሮ የላቸውም! እኔም የቁቤ ትውልድ እንደመሆነ መጠን፣
የፕ/ ኀይለ ላሬቦጋላ ፍልስፍና እውን ሆኖ ከማይ፣
የኦሮሚያ ሪፐብሊክን ማየት ይመርጣለሁ!
በመጨረሻም፣ የዝ ሰውየ የታሪክ ትንተናና አረዳድ ቃርያ ነገር
መሆኑን ለመረዳት፣ / መሃመደ ሃሰን፣ / አባስ ጋናሞ፣
/ አሰፋ ጃለታ፣ / ተሰማ ታአ፣ / ነጋሶ ጊዳዳ፣ /
ሕዝቅኤል ጋቢሳ፣ / መኩሪያ ቡልቻ፣ / ጌታቸው ጂጊ፣
ታቦር ዋሚ ወዘተ የደረሱትን የምርምር ሥራዎችን በጥንቃቄ
መመልከት ይቻላል። / ኀይለ ላሬቦ እንደ / ጌታቸው
ሃይሌ ሁሉ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለውን ጥላቻ በግልጽ ስለነገረን
ከልብ ልናመሰግነው ይገባል! በእውቀቱ ሥዩም ይህንን አስቅኝ
ክስተት እንድ ሲል ነበር በለበጣ መልክ የገለጸው፡-‹‹የወንድሙን
ስም ለመቀበል የጎፈነነው ሰው ስለወንድማማችነት ለመስበክ
ቴሌቪዝኑን ሲያጣብብ ማየት አይገርምም? ለመሆኑ ፣በዚህ
ሰውየ የሰአት አቆጣጠርአሁንስንት ነው?››
የታቦር ዋሚ ‹‹የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች›› ከተሰኘ
መጽሐፍ ውስጥ በወሰድከት ጥቅስ የዛሬ መጣጥፌን ላሳርግ፡-
‹‹የታሪክ ምሁራን የበቴ ክህነትና የነገሥታትን ፍላጐት
እየተመለከቱ ምንም ዓይነት የታሪክ ትንታኔና እውነተኛ የሆነውን
የቃሉን ምንነት ሳያቀርቡጋላብለው የኦሮሞን ሕዝብ
በመጥራት የቃሉን አመጣጥ ትክከለኛነት ፍለጋ አንዴ ወደ
ፈረንሣይ፣ ከዚያም ወደ እስራኤል፤ አረብ ሀገርና ምሥራቅ
አፊሪካ ጫፍ እየወሰዱ፤ የኦሮሞ ሕዝብ መጤና የኢትዮጵያ ታሪክ
ተካፈይ እንዳልሆነ ሲያደርጉትና በማያውቀው ስም ሲጠሩት
ቆይተዋል። የኦሮሞ ሕዝብ የአፊሪካ ሕዝብ ነባር ሕዝብና እራሱን
ኦሮሞ እንደሚል እየጠቀሱ ጭምር በተቃራኒው ግን ቤተ
መንግስት፤ ቤቴ ክህነት እና አጃቢዎቻቸውጋላሲሉ እስከ
1966 . ድረስ መቆየታቸው ታሪክ ያመሰክራል።

ብዙ ያታሪክ ምሁራን (ሉዶልፍ፡ 1682 ቼሩሊ፡ 1917
ትሪሚንገሃም፡ 1976 ሃንትንግፎርድ፡ 1954 ሀበርላንድ፡
1963 ክኑትሰን፡ 1966 መኩሪያ 2011) በጻፉት መጽሐፋቸው
ላይ እንዳብራሩት ሕዝቡ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ
እራሱን በኦሮሞነት ብቻ እንጂ በሌላ ስም ፈጽሞ እንደማይጠራ
ምስክርነጣቸውን ሰጥተዋል።
ዜትልማን Zitlman ጽሐፍት 1996 ባሳተሙት መጽሐፋቸው
በገጽ 106 ላይ፣ አባ ጎርጎረዮስ ለጀርመኑ ሩዶልፍጋላ
ስለምለው ስም ምንነት ስየስረ፣ የኦሮሞ ሕዝብጋላየሚለውን
እንደማየውቅና እንደማይጠቀምበት፣ጋላብለን የሚንጠራቸው
እኛ አማሮች (ክርስትያኖች) ነን ማለታቸውን ገልጸዋል።
/ ጌታቸው ኃይሌ ግን 2002 ባሳተሙት መጽሀፋቸው ላይ
(ገጽ. 233) 13 መቶ ክፍል ዘመን ጀምሮ የአማረ ሕዝብ
ጋላየሚለውን ቃል የሚጠቀመው ኦሮሞ ለሚባለው የሕዝብ

ስም ነው በማለት የጻፉትን ዘንግተው በሌላ ጊዜ ኦሮሞ የሚለው
ስም አድስ የመጣ ስም እንደሆነ አድርገው አቅርበዋል። ሌላው
ቢቀር ተረጎምኩ በሚሉት የአባ ባሕርይ ሠነድ የሚባለው ላይ
ትክክልም ባይሆን የሕዝቡ የመጀመሪያ አባት ኦርማ እንደሆነ
የተገለጸውን እንዴት ሳያዩት አለፉ? አጼ ሠርጸ ድንግል
(1563-1596) ሠራዊታቸውን የኦሮሞን ተዋጊዎች ሊቋቋም

ባለመቻሉ መኳንንቶቻቸውንን ሊቃውንቶቻቸውን ሰብስበው፤ ‹…
እነዘህን የወረሞ ዘሮች ሁልጊዜ እንወጋቹዋለን፤
እንገድላቹዋለን፤ ነገር ግን እየበረቱ ያድራሉ፤ ክርስቲያኑ ግን
ከማነስ በቀር አይጨምርም። ምን ይሻላል? የዘህን ብልሃት
ንገሩኝማለታቸውን / ጌታቸው ኃይሌ ሳያነቡ ቀሩ ማለት
ይቻላል?
አለቃ አጽሜ (ክፍል 1 ገጽ 16-17) ስለዝህ ስገልጹ፤
ኦሮሞዎች ክርስቲያኑን ወይም አማራውን ወይም ትግውን

ሲዳማ ይሉታል።እነሱ ግን ኦሮሞ ነን ይላሉ። ክርስቲያኑ/
አማራው ግንጋላይላቸዋል ብለዋል።
ይህ የአለቃ አጽሜና የሌሎችም ምስክርነት / ጌታቸው [/
ኀይለ ላሬቦ] ከማስረጃ ውጭ ለሚያቀርቡት አጉል ክስ ጥሩ
ትምህርት ይሆናቸዋል ተብሎ ይገመታል። በእውነቱ፣ ፍርሃት
ወለድ የውርስ ጥላቻ ስሜታቸውን ለማንጸባረቅ ከሚሹ ወገኖች
በስተቀር ሌሎቹ በግልጽ የሚያውቁት የአደባባይ ሚስጥር
ነው።›› (ታቦር ዋሚ፣ የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች፣
ገጽ. 57-58)
Raatuun raatofteet nama raatessiti’ አለ ቡሻ ጎሮ!
ቸር እንሰንብት!

Related links

http://www.oromoparliamentarians.org/dhimma_adda_addaa/Habashoon%20yoomi%20ilee%20diina%20Oromooti.htm

Oromoon Diina 3 qaba diini Oromoo kun 3n qama furmata keenya ta’uu hin danda’aan.

file:///C:/Windows.old/Users/user/Desktop/My%20Web%20Sites/Dhaamsa_bara_haaraa/Furmata%20Qabsoo%20Oromoo.htm

https://www.facebook.com/JAJJABOO/posts/10211355837955543

https://www.facebook.com/JAJJABOO/videos/10211355814794964/

https://www.youtube.com/watch?v=M5-iNLcI7BE

Ato Andargachew talks about Oromo language and Oromos on ESAT!!!???

https://www.youtube.com/watch?v=_vLHJG2Tgl4

https://www.facebook.com/SiiTube/videos/1807082319548050/

https://www.facebook.com/photo.php?fbid=681590061920794&set=a.681590055254128.1073741868.100002094198299&type=3&theater

 

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved