Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

/ ገመቺስ ቡባ የእግዚአብሔር መልክተኛ ? ወይስ በወያኔ የተጠራ ቅጥረኛ ?

07/08/2016

 ይህ ግለሰብ ሌላው ቢቀር አንዳንዶቹን ቢንተው ከዚህ ቀደም በአንድ ወቅትከኦሮሚኛ ቋንቋ በስተቀር የክርስቶስን ወንጌል ( የእግዚአብሔርን ቃል ) በአማሪኛ ቋንቋ የሚሰማ ኦሮሞ ካለ ንሰሃ ይግባባላበት ምላሱ በሌላ ጊዜ ደግሞ ከፈረንጆቹ ዘንድ International spiritual ministry service በጥሩ ደሞዝ ወፍራም እንጀራ ማግኘቱን ሲያረጋግጥበኦሮሚኛ ቋንቋ ብቻ ወንጌልን የሚትሰሙ ኦሮሞዎች ካላችሁ ንሰሃ ግቡበማለት ህዝበ እግዚአብሔርን ግራ ያጋባበት ወቅት ነበር

 ከዚያ ወዲህ ያለ መታከት ከዓመታት ትግልና ብርቱ ድርድር በኋላ ለህወሀቶች በካድሬነት የመታጨት ዕድል ሎቶሪ ሲወጣለት ከወያኔዎች ጋር በፈጸመው የፖለቲካ ቃል ኪዳን በለስ ቀንቶት ወደ ሀገር ቤት እየተመላለሰ የውያኔን ስውር መሰሪ ዓላማ በቃለ-እግዚአብሔር ደሪቶና ማር ቢጤ ቀባብቶ በመንፈሳዊ አገልግሎት ስም ከሽኖ የሃይማኖት ሰባኪነትን ካባ በመደረብ ለነፍሰ-ገዳዮቹ የወያኔ ቅኝ ገዢዎች ህዝበ-ክርስቲያኑን እንዲያንበረክክ ( እንዲማርክ ) ታቅዶ ሁሉ የተመቻቹለት መድረኮች ሲሰጠው ትልቅ የገቢ ምንጭ ሲከፈትለትና ከወያኔ ወፍራም አበልና ባጀት ሲመደብለት ደግሞ አዋሳ ስተዲዮምን ጨምሮ በሀገር ቤት በሚገኙ እና በውጪውም ዓለም በሚኖሩ ተላላቅ የፕሮተስታንት አብያተ- ክርስቲያናት እምነት ቤቶች ታዋቂ ዓለም-አቀፍ ሆቴሎች የስብሰባ አደራሾችን እየቀያየረ በየመድረኩእግዚአብሔር እንደ ጠራው ፈጣሪ አምላክ እንደ ላከው ጌታ እንዲህና እንዲያ በልእንዳለው በህዝብ ፊት ቆሞ ያለ ሃፍረትና ይሉኝታ እየቀበጣጠረ ምስኪኑን የሀገሬን ህዝብና በተለይም መላውን አማኝ ዲያስፖራ ማተራመስ ቀጠለ

ሐቁ ግን ይህ ሰው ( / ገመቺስ ቡባ ) ማንም ሳይፈልገው ሳይነግረውሳይጠሩት አቤት፤ ሳይልኩት ተልኬያለውየሚል የወያኔ ዓላማ አቀንቃኝ የዲሞክራሲና የልማት የፍትህ መንግስት መሆኑን አብሳሪ አዋጅ ነጋሪ የነፍሰ-ገዳዮችና አጥፊ ወንጀለኞች ገድል አውሪ ቃለ-እግዚአብሔርን በሃሰት ለውጦ አስተማሪ TPLF ተላላኪና ተቀጣሪ ካድሬ መሆኑን በተግባር እያረጋገጠ በታማኝነት ቀጥሏል

ይሕ ግለሰብ ( ቄስ ገመቺስ ቡባ ) በመንታ ምላሱ እየነገደ አማኙን ህዝብ ለወያኔ እያሰገደ በቅቤ ምናቡ እየተለሳለሰ ሃሰትን እውነት እያስመሰለ ቀን ቀን ከወያኔ መመሪያንና ትዕዛዛትን እየተቀበለ ምሽት ላይ TPLF ቱባ ቱባ ነፍሰ-ገዳይ ባለሥልጣናት አለቆቹ ጋር እርም እየበላ የክፋት መለኪያን ጨብጦ ቃለ-መሃላ ጽዋን እየቀማመሰ ቃል-ኪዳን ሲገባ ያመሻል

 ይህ አስገራሚ ሰው ሌሊት ላይ ደግሞ የትዳር አጋሩ ከሆነችው የህግ ሚስቱ ( ከአቶ ባሮ ቱምሳ ልጅ ) ጋር ያድራል አቶ ባሮ ቱምሳ ለፍትህ መስፈን ፤ለኩልነት ለዲሞክራሲ መከበር፤ ለሰው ልጆች መብት መረጋገጥና ነጻነት በተለይም ስለ ኦሮሞ ህዝብ ማንነት ታሪክ ባህል ቋንቋ እምነትና የፖለቲካ ሥልጣን መረጋገጥ ብሎም OLF መፈጠር ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ወደር የማይገኝለት አስተዋጸኦ ያበረከቱ ( ኦነግን የፈጠሩ ) አንጋፋው የኦሮሞ ህዝብ የማይረሳቸው 20ኛው ክፍለ-ዘመን ብልህ ደፋር ጀግና የኦሮሞ ምሁር ነበሩ። እኝህ ሰው ለወገናቸው ህይወትና ኑሮ መለወጥ እድገት መሻሻል ለህዝብ መብትና ነጻነት ሲሉ መተኪያ የሌላትን ውድ ህይወታቸውን ለህዝብ የገበሩ መተኪያ የማይገኝላቸው ሰው ነበሩ።

ታዲያ ቄስ ገመቺስ ምንም እንኳ ባይሳካለትም በአንዳንድ ሥፍራ OLF አመራሮችን እና ደጋፊዎችን ሲያገኝ ደጋፊ መስሎ በልዩ ልዩ ስልት ኦሮሞን ለወያኔ የሚያመቻች አስመሳይ አደገኛና መንታ ዓላማ ያለው መሰሪ ነውና የኦሮሞ ታጋዮች ከቶ እንዳንዘናጋ

ምንም እንኳእግዚአብሔር ጠራኝ ፤ጌታ ተናገረኝ ፈጣሪ አምላክ ወደ ኢትዮጵያ ህድ አለኝበማለት አስመስሎ ህዝብን በማጭበርበር ለማዘናጋት ቢሞክርም እስከ ዛሬ በታየው ተግባሩ እንደ ተረጋገጠው ከሆነ በህወሀት መልካም ፈቃድ በወያኔ የተጠራ TPLF የላከው እርምየበላ የጭቃ ውስጥ እሾህ የሆነ አሜከላ ነውና ይህን ሰው በማንነቱ የማናውቀው ሰዎች ካለን ከዛሬ ጀምሮ አንሳተው

 ምክንያቱም በመንፈሳዊ አገልግሎት ሽፋን ሃይማኖታዊ ቆብ አጥልቆ ቄስ ( /) ብሎ ራሱን በመሰየም ብቅ ያለ ጮሌ ቢጤ ቢሆንም ለጽድቅ ያደረ ሳይሆን ለሆዱና ለሥጋው ( ለዕለት ጥቅሙና ሥጋዊ ምቾቱ ) ለዝናውና ክብሩ የኖረ ከነፍሰ- ገዳይ ማፊያ የወያኔ ሽፍቶች እንደነ ጌታቸው ረዳ እና ሌሎች መሰሎቹ ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ እያሽካካ ጮማ እየቆረጠ፤ የጥፋት ጽዋን እየጨለጠ የብዙ ሺህና መቶዎች የኦሮሞ ልጆችን ክቡርና ትኩስ ደም እየረገጠ ጌታ በከበረው ደሙና ውድ ህይወቱ ከሲኦል ባስመለጠው በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ እየቀበጠ በአገልግሎት ሽፋን ኪሳቸውን እያራቆተ ኪስና ጓዳቸውን እያሟጠጠ ክህወሀት ጨካኝ ነፍስ-ገዳዮች ጋር አብሮ በሀገር ላይ እየቀለደ ጠርቶኛልና አገለግለዋለሁይል የነበረውን እግዚአብሔርንም ቢሆን ጨርሶ የረሳ ለወገኑ የማይሳሳ ለሀገር ጥቅምና ለህዝብ መብት ፈጽሞ ደንታ የሌለው የዘመኑ የሃሰት አስተማሪ የወያኔ ተቀጣሪ በአራት ቢለዋ የሚበላ ጮሌ ባንዳ መሰሪ ነው

ይህን መሰሉ መንፈሳዊ አገልጋይ ነኝ ባይ አስመሳዮች ዛሬም ድረስ በየትኛውም ቦታ በመካከላችን በብዛት ተሰግስገው በአናታችን ላይ ጉብ ብለው ላለፉት ለበርካታ ላልታወቁ የህይወት ዘመናችን የፈጣሪ አምላክን ፈቃድና መልካም የሆነ ዘላለማዊ እቅድ ሳይሆን የወያኔን እኩዪ የጥፋት ተልዕኮ በስውር ፈጽመው እያስፈጸሙ የእግዚአብሄርን ህዝብ ሃብትና ንብረት በነዚህ ማፊያ መንፈሳዊ ዱሪዬዎች ተበዝብዘዋል ትዳራቸው ረክሶ ኑሮአቸው ፈርሶ ህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል ፤ባለትዳሮች ተለያይተው ቤተሰብ ተበታትነዋል ፍቅረኛሞች ተራርቀዋል እግዚአብሔርና ቤቱ መሳቂያና መጠቋቆሚያ ሆኗል

ይህ ብቻም አይደለም ዘመነኞቹ ባለጊዜው አምባ ገነን ገዢዎችና ሀገር አስተዳዳሪ የፖለቲካ መሪ ተብዬዎቹ አረመኔዎች ሀገር ሲሸጡ አንጡራ ሃብቱንና ጉልበቱን ስዘርፉ ሲበዘብዙ የንጹሃንን አናት በጥይት በሳስተው በየአደባባዩ ሲደፉ የዜጎችን ደም ሲያፈሱ ጨቅላ ህጻናትን እና ገና ያልተወለደ ህጻን በናት ሆድ ውስጥ እያለ 8 ወር ነፍሰ-ጡር በጭካኔ ሲገድሉ ፤የ4 7 9 እና 14 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ታዳጊ ህጻናትን በቦንብ ሲበሳሱ ደሃውን ገብሬ ከመሬቱ ሲነቅሉ ከርስቱ ሲያፈነቅሉ የዜጎችን ጎጆ አፍርሰው ህዝብን ከቄዬው ሲያባርሩ የተቀረው ከተሜና ገጠሬ ወጣቶች በሀገራቸው መኖሪያ መጠለያ መሸሸጊያ አጥተው ህይወታቸው አደጋ ላይ በመሆኑ ነፍሳቸውን ሊያድኑ ለስደት ተዳርገው በባህር እየሰጠሙ በየበረሃው አካላታቸው በሽፍቶች ተተልትሎ እንደ ቅርጫ ሲቸበቸብ የአውሬና የዓሳ ነባሪ እራት ሲሆኑ በርካታ ሺህዎች በከባድ ድብደባ መላው አከላታቸው ተሰባብሮ ከጥቅም ውጪ እስኪሆን ጀርባቸው እንደ የፈረስ ( የአህያ ገጣባ ) እስኪመስል በአደባባይና በየእስር ቤቱ እየተደበደቡ ሲሰቃዩ ፤በየወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ዜጎች በጅምላ ተገድለው የደረሱበት ደብዛቸው ሲጠፋ እነዚህ ሆዳም መንፈሳዊ ዱሪዬዎችእግዚአብሔር ልኮኛል ..” ወዘተ እያሉ ከሚቀባጥሩየሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ግፍን ፤በደልን አትፈጽሙ ይላል ፍትህን ህግን አትጣሱ እኩልነትን ጠብቁ የሰዎችን መብት አክብሩ አስከብሩ በማለት ነገስታቶችን አልመከሩም አላስጠነቀቁም አልገሰጹም አልገዘቱም ይልቁንም ለሆዳቸው ተገዝተው ዝምታን መርጠው እንዳልሰማና እንዳላየ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው እስካ አህኗ ደቂቃና ሰዓት ድረስ ጸጥ እንዳሉ ናቸው

ዛሬም እንኳ / ገመቺስ ቡባ ከነዚህ የወያኔ ነፍሰ-ገዳይ ባለሥልጣናት ( ከነጌታቸው ረዳ ) ጋር ሥጋዊና ጊዜያዊ ዓላሙን እየቀጨ ባለበት ደቂቃና ሰዓታት ውስጥ የኦሮሞ ወጣቶች እንደ ዓይጥ እየታደኑ በቀንና በሌሊት ለሞትና ለከፋ ስቃይ ለእስራት ለድብደባ ለእንግልት ለስደት ተጋልጠው የሚዘገንን ስቃይና መከራ እየተጋፈጡ ይገኛሉ

ከእንግዲህ ግን ይብቃን ከወያኔ አረመኔ ገዢዎች በፊት አስቀድሞ እነዚህን ለህዝብ እና ለሀገር ግድ የለሽ የህወሀት መልክተኛ ባንዳ ሆድ አምላካቸው የሆኑትን ሸክሞችና መሃል ሰፋሪዎችን አስቀድመን ከመካከላችን እንመንጥር ክብራችንን ገንዘባችንን ትዳራችንን ጊዜና ጉልበታችንን ለፈጣሪ አምላካችን ለወገኖቻችን እንጂ ለነዚህ ሰነፍ ፈሪ ቀማኛ የሀሰት ነቢያት ተብዬ መንፈሳዊ መሪዎች ከቶ አንገብር እርግምናቸውንም አሜን አንበል ቅጥፈት የተሞላበትን የሀሰት ትምህርታቸውን ፈጽሞ አንቀበል የእግዚአብሔር ( የሰይጣን) የሆኑትን የሥጋ አገልጋይ ዱሪዬዎችን ጠንቅቀን እንለይ እያልኩ ወገናዊ ምክርና ሃሳቤን በአክብሮት አካፍላችኋለሁ

ድል ለግዚአብሔር ህዝብ

ሞት ለወያኔና ለባንዳዎች !!

ዋቁማ ጮቢ

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved