Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

TPLF lola seera labsii Oromoo irrati Basee Oromoo hundi bakka jiru waan qabdun of irra falmadhu !!!

 

Faiydan Adda Oromoof Keename jeechun labsiin qoopha’ee mirga Oromoo kan molquu waan ta’ee ni mormina. Federali lafa hin qabu, waan hin qabne irrati seera basuu hin danda'uu. Finfinnee kan Oromooti, seera Finfinneef kan basuu Caafee Oromiyaa qoofa.

By Melkamu Temesgen

የማይቀለበሱ ጥያቄዎች፤
1/ የፍንፍኔ አስተዳዳር ከተማው የተመሠረተው በኦሮሞ መሬት ላይ ስለመሆኑ፣ለዚህ ከተማ መስፋፋት ሲባል የኦሮሞ ህዝብ መፈናቀሉን፣መሬቱን መነጠቁን፣ከተማው ከመቆርቆሩ በፍት መሬታቸውን ለለመስጠት የተዋጉትን የሞቱትንና የተሰዉትን የአቢቹንና የገላን ጀግኖችን፣እነ ቱፋ ሙናን፣እነ አገሪ ቱሉንና ከነ ገድላቸውን በታሪካዊነቱ መዝግቦና በመረጃ አስደግፎ ያኖረው አንድም ሰነድ የሌውም።በተቃራኒው አስተዳደሩ ያለው ቤተመዘክሮችና ሰነዶች እውነተኛዉን የኦሮሞ ታሪክ የሚደብቁ ገደዮችንና ዘራፊዎቾን የሚያወድሱ ናቸው።ታሪኮች ከጥቅሞች የበለጡ የትውልድ ቅርሶች ናቸው፣እነዚህን ታሪኮች በከተማይቱ ውሰጥ ተገቢውን ቦታቸውን ይይዙ ዘንድ ከለአንዳች ቅድመ ሁኔታ ሥራው የኦሮሚያ መንግሥት መሆን ነበረበት። ይህም የኦሮሚያ ዋና ከተማ መሆኗን ግንዘቤ በመያዝ ነው ።ከላይ የሚታየው
ሐውልት በሐዋሳ ከተማ ዕንብርት የቆመው የሲዳማን
የነፃነት ጀግኖች እነ ባልችቻ ዎራዎንና እነ ቴራ ቦሌን የምዘክር ነው።
የሲዳማ ህዝብ መብቱ ተጠብቆ ነፃነቱ ተረጋገጠ ማለቴ አይደለም፣የትናንቱን የሎቄ ጭፍጨፋ አልዘነጋሁም።ይህ
የራስን ህዝብ ታሪክ ተንተርሶ የቆመው ሀውልት ድንጋይ
ሳይሆን የትውልድ አሻራው መሆኑንና አድናቆቴንም ለመግለጽ ነው።የዛሬው የኦሮሞ ትዉልድም ስለ ገዳዮች ግፍ ብቻ የሚያወራ ሳይሆን፣ የነ አገሪ ቱሉን፣የነ ቱፋ ሙናን ሀውልት
ፍንፍኔ ላይ ለመትከል ብቁ "መሐንዲስ"እየጠበቀ ነው።
2/የፍንፍኔ አስተዳደር የነዋሪውንም የዘለቄታ ህይወት ፍላጎት ማሟላት ያልቻለ በመብራት ችግር ሁልጊዜ በጨለማ የሚዳክር ህዝብ የሚኖርባት፣በሙስናና በዘረፋ የተካኑ ተሾሚዎች መሬት ዘርፈው ስለሚሰሩት ቤት እንጅ ፣ስለህዝብ
አስበው የማያውቁ ፣በአድልዎ፣በጉቦና በመጠቃቀም የዝርፊያን መረብ የገነቡባት ከተማ ነች።ስለዚህ ከኦሮሚያ
ወንዞች፣ሃይቆችና ፏፏቴዎች የሚመነጨው የኤሌክትርክ
ኃይል ፣በኦሮሞ ህዝብ ንብረትነቱ ፣ኦሮሚያ በፍንፍኔ ላይ 
ያላትን መብት በመወሰኑ ተጨማሪ ተጽዕኖ መፍጠር ይገባዋል።80% የፍንፍኔ ኤሌክትርክ ከኦሮሚያ እየመነጨ
የኢኮኖሚ አውታሮችን እንደ መከላከው በትግራይ ልጆች መቆጣጠሩ " ህግ ነውና"ኤሌክትርክና መብራት ኃይልን በቦርድ ሰብሳብነት የሚመራው ጄኔራል ክንፌ ዳኘው ነው።
ይህም በተቻለው ሁሉ ካቤሎቹን ወደ ትግራይ ለመሳብ
ነው።
3/የፍንፍኔ አስተዳደር ለከተማው ነዋሪ ህዝብ የሚጠጣ
ውሃ እንኳን ለማረቅብ ያልቻለና ህዝቡ በአለም ከተሞች
ውስጥ ባላተለመደ መልኩ፣ነዋሪው ዕኩለ ሌሊት ልጆቹን ከእንቅልፍ ቀስቅሶ ውሃ ለመቅዳት ጄርካነን ደርድሮ የሚሰለፍበት ነው።
ያውም ቀጠናና ክፍለ ከተማን ለይቶ በአድልዎ የውሃ
መስመር የሚለቀቅበት ነው። ለምሳሌም በቦሌና ህዝብ ለአሽሙር "መቀሌ" ብሎ በሰየመው የትግራይ ልጆች መኖሪያ አካባቢ የውሃም ሆኔ የመብራት አቅርቦት በፍጹም አይቆረጥም።እንደዚህ አይነቱ አስተዳደር በምንም መልኩ ሌሎች ፍንፍኔ አካባቢ የሚገኙትን የኦሮሚያ ከተሞችን ፍላጎት ለማሟላት ብቃቱን፣ዝግጁነቱንና ወገናዊነቱንም የሌውም።ከኦሮሚያ የሚፈሰው የኤሌክትርክ ኃይልና እያንዳንዱ በኦሮሞ ገበሬ ማሳና መሬት ላይ የተተከለው የገመድ መስተላለፊያ ምሶሶ የኦሮሚያን ጥቅም በማስጠበቁ
ረገድ እንደ ሰው ምላስ አውጥቶ የሚከራከርበት ዕጣ ሊኖር ይገባል።
እዚህ ላይ አንድ ምስሌ ልጥቀስ፤
በአማራ ክልል ከባህር ዳር ማከፋፈያ ወደ ትግራይ የተዘረጋ የኤሌክትርክ መስመር አለ ይባላል።ይህ መስመር ከባህር ዳር ተነስቶ ስዘረጋ ለሚያልፍባቸው የአማራ ትናናንሽ ከተሞች ምንም የመብራት አገልግሎት ሳይሰጥ፣ትግራይ ድንበር 
ስደርስ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። መስመሩ
ለብዙ የትግራይ የገጠር መንደሮችና ለገበሬዎች ጭምር
መብራት እንዲያገኙ ሲያደርግ፣የትግራይ ገበሬ
እሳት አንድዶ በሚገኘው ብርሃን ሳይሆን በኤሌክትርክ
መብራት እራቱን እንዲበላ ዕድል ሰጠው።በሁኔታዉ የተቆጩት የአማራ ገበሬዎች ፣የአሰራሩን አድልዎነት ገልፀው
"ለኛ መንደሮችም መብራት ይግባላቸው!" ብለው ቢማጸኑና

አስተዳዳሪዎቻቸውም ወደ ላይ ብመለያክቱ ሰሚ ያጣሉ።
ስለዚህ በሚችሉት ሁሉ በየመንደሮቻቸው የተተከሉትን ምሶሶዎች ማበላሸት ጀመሩ።ሁኔታው እየተስፋፋ ሄዶ የአከባቢውን አስተዳዳሪዎች ስላሰጋ እያንደንዱ ቀበሌ በክልሉ የሚገኙትን ሚሶሶዎች በየቦታው ተረኛ ገበሬዎች መድቦ እንዲያስጠብቅ ህግ ወጣ።
ገበሬው ሰይወደው ልጥለው የሚታገለውን ምሶሶ መጠበቅ ጀመረ።አንድ ቀን ስለሁኔታው የማያውቁት የሌላ ከተማ ሰዎች በመኪና ስያልፉ አንድ ሰው ከምሶሶው ሥር
ቁጭ ብሎ አይተውት ያልፋሉ። በዚያው ቀን ከሄዱበት ማታ ስመለሱም ያንን ሰው በምሶሶው ሥር ተቀምጦ ያገኙታል።
"ስናልፍም ስንመለስም ያውም በመሸ ሰዓት፣እዚሁ ነህ፣ምን
ሆኔህ ነው፣የምንረዳህ ነገር አለ? "ብለው ጠየቁት።...ምሶሶ
እየጠበቀ ያለውም ገበሬ ወዲያው.."ትግሬን እራት እያበላሁ
ነው.."ብሎ ይመልሳል።ግራ የተጋቡት መንገደኞች "ምን ማለት ነው?" ብለው ስጠይቁት.."በኛ መሬት ላይ በቆመው
ምሶሶ ብርሃኑን እኛ ሳናይ ትግሬ ተጠቀመበት፣ ይህንን ተቃውመን ምሶሶውን ስናፈርስ ነበር።አሁን ግን በግድ ጠብቁ
ተብለን ፣እኛ ጨለማ ውስጥም ቆመን እየጠበቅነው ሲሆን፣ትግሬ ግን በዚህ ሰዓት እቤቱ መብራት አብርቶ
ከልጁና ከሚስቱ ጋር እራቱን ይበላል..ስለዚህ እኔ እዚህ ቆመ
ትግሬውን ከቤቱ እራት እያበላሁት ነው.."አለ ይባላል።
የኦሮሞ ህዝብም ለፍንፍኔ የቤት መስሪያ መሬት ፣ድንጋይ፣
አሸዋና እንጨት፣በህይወት ለመኖር ዉሃ፣መብራትና፣ምግብ፣
እያቀረበ፣ ሌላው ሲበላ ፣ስበለጽግና ሀብት ስያፈራ እሱ
ምሶሶ የምጠብቅበት ምክንየት አይኖርም።
4/በዚህ ጥያቄ ውስጥ የቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ለዘመናት

የኦሮሞን ህዝብ ከእርሻ መሬቱ በማፈናቀል፣የግጦሽ ቦታዎችን አጥሮ በመያዙ የኦሮሞ ገበሬ የግጦሽ ቦታ በማጣቱ ሳይወድ በግድ ከብቶቹን ሽጦ ያለ ፍላጎቱ እንዲሰደድ ያደረገው በደል በታሳቢነት ተይዞ ለወደፍት
ሰለባዎቹ ተጠንተው ካሣ ማግኘት አለባቸው።
የኦሮሚያ መንግሥትም ከካሣ ብቻ ሳይሆን ከቦሌ ድርሻ ተጠቃሚ መሆን እደንሚገባው ይሰማኛል።የትግራይ
ህዝብ ከደርግ ጋር በደረገው ጦርነት ለጦርነቱ ሰለባዎችና
ለክልሉ የተለየ ድጎማ ነበረው፣አሁንም አለው።
እነ ሥዩም መስፍን የቦርድ ሰብሳብ ፣እነ ተወልደ /ማርያም
ሥራ አስፈጻሚ የሆኑበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4100 ሠራተኛ 3400 ትግሬ ፣ቆንጆ የሥራ መደብ ይዞ እየተካሰ ነው።የኦሮሞ ህዝብ ከሚንልክ ዘመን ጀምሮ ይገደላል፣ በኢኮኖሚ ይመዘበራል ፣ከተወለደበት መሬቱ ይፈናቀላል። የደረሱት በደሎች ሁሉ የኢትዮጵያ መንግሥታት የፖሊሲ ውጤቶች እንጅ የፈጣሪ ቁጣ አይደለም።
ለፈጣሪ ቁጣ የሰው ልጅ ወቀሳና ትችት አቅርቦ ለመናገር ሞራሉ አይፈቅድም።የመንግሥታት ፖሊሲዎች ሁልጊዜም አንድን ህዝብ ህሊውናውን እያሳጡት
የሚሄዱ ከሆኔ የነዚህ መንግሥታት የመኖር እድልም ጥያቄ
ውስጥ የሚገባበት መንገዱ ሰፊ ነው።ስለዚህ ኢትዮጵያ
አየር መንገድ ለፈናቀላቸው በብዙ ሺህዎች ለሚቆጠሩ
ኦሮሞዎች መጠየቅ ይገባዋል።ለዚያ ሁሉ ለተያዘው
መሬትም ፣ኦሮሚያ የሼር ድርሻ ማግኘት ነበረበት።

Finfinneen kan Oromooti Oromiyaatuu seera Finfinnee qoophefata male Federalii hin basuu.

Falmaan labsii Finfinne irrati geegefamuu hin dhabatuu.

Qaami hundi, Front hunda lola TPLF gegesuu qabna.

Link Wayee Finfinnne

http://www.oromoparliamentarians.org/Galmee%20Oduu/Finfinnee%20Kan%20Oromooti.htm

httHTTp://www.oromoparliamentarians.org/Dhaamsa_bara_haaraa/Finfinneen%20kan%20Oromooti.htmMagaaloon Nannoo Oromoiyaa yoom ilee kan Oromooti.

 1. http://www.oromoparliamentarians.org/Dhaamsa_bara_haaraa/Finfinneen%20Oromiyaa%20jala%20buluu%20qabdi.htm

3.     http://www.oromoparliamentarians.org/Dhaamsa_bara_haaraa/Finfinne%20Wixinee%20labsii%20soba%20hadinu.htm    “Wixinee Labsii Magaalaa Finfinnee Wayyaaneen Qopheeffatte Wal-geenyee Haa Didnu!  

 1. https://www.youtube.com/watch?v=MrWs8yJh5mY
 2. http://www.oromoparliamentarians.org/dhimma_adda_addaa/Godiina%20Adda%20Oromiya%20by%20Dr.%20Getachew%20Jigi.htm
 3. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Amnesty%20Report%20o…
 4.  https://www.amnesty.nl/…/because-i-am-oromo-sweeping-repres…
 5. https://www.amnesty.nl/…/files/public/because_i_am_oromo.pdf
 6. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Prof.%20Asafa%20Jala… 
 7. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Baratoota%20Oromoo%2…
 8. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Protests%20Grow%20ov… 
 9. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Daraartuu%20Abdataa.…
 10. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Sochii%20Oromoo%20ba…
 11. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Baratoota%20Oromoo%2…
 12. http://www.oromoparliamentarians.org/…/17%20Oromo%20Journal…
 13. http://www.oromoparliamentarians.org/…/wallaga%20university…
 14.  http://www.oromoparliamentarians.org/…/Oromo%20Students%20A…
 15.  http://www.oromoparliamentarians.org/…/Finfinnee%20by%20TPL… 
 16. http://www.oromoparliamentarians.org/…/Godina%20Adda%20Orom… 
 17. https://www.oromiamedia.org/2015/09/omn-maaster-pilaanii-finfinnee-irratti-qorannoo-qoratame-ilaachisuun-gaafii-fi-deebii-dr-gizaachoo-teessoo-waliin-taasifame/
 18. www.oromoparliamentarians.org  kan bara 2014 – 2015 ilala

 

 

a

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved