Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

Assefa chabo is fake person, fake document, all his speech and interview fake.

  A man with fake personality all his life time.

አሰፋ ጨቦ--አላርፍ ያለ ነፍሰ ገዳይ

ብርሃኑ ግሩም

ይህ ጽሁፌ በቅድሚያ ለአቶ ኢያሱ ዓለማየሁም ማሳስቢያ እንዲሆንልኝ ነው ለዚህ አላርፍ ላለ ነፍሰ ገዳይና በአጓት የሰከረ ዋሾ ምንም ምላሽ እንዳይሰጡት ለማሳሰብ ነው አሰፋ ጨቦ ማነው በሚል ሌላ ዜጋ በበቂ ጠቅለል አድርጎ ነግሮታል ማደንዘዣው እንዳለቀበት ወፈፌ አንዴ ሱባኤ አንዴ ያዙኝ ልቀቁኝ የሰው ስጋ ቦጯቂ የሆነው አሰፋ ከፖለቲካው መድረክ መወገድና ተወግዞም እንጦርጦስ መግባት ሲገባው ያው የለመደበት የሀገር ጠላቶችን መድረክ አቅራቢና አወናባጅ ተልዕኮአቸውን አሟዪ የሆነው ኢሳት የተባለውና መሰሎቹ አሰፋን ከተደበቀበት አውጥተው እያስለፈለፉብን ነው አሰፋ ጨቦ ደርግ ጋር ሆኖ ስንቱን ወጣት እንደገደለና እንዳስገድለ፤የአርባ ምንጭ እስር ቤት ተጨናንቋልና የተወሰኑትን አውጥተን እንረሽን ብሎ እነ አሊ ሙሳና መንግስቱን እንደተማጸነ በሰነድ መረጃ የተያዘ ነው

የአሰፋ ጸረ ኢሕ አፓነት የሚያስገርም አይደለም ደርግ ሆኖ ስንቱን ዜጋ ኢሕአፓ ብሎ ያሰቃየና ያጠፋ ነፍሰ ገዳይ ነው ይህን ሀቅ ገልጾ አውጥቶ አሰፋ ጨቦና መሰሎቹን በሕይወት ማጥፋት ወንጀል መክሰስ ተገቢ ነው። በቅርቡ አቶ ኢያሱ ለኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ምክንያት አድርጎ ዳግም አቀርሽቷል። የአሰፋ ውሸት አዲስ አይደለም የለመደበት ነው በሌላ ጽሁፍ እንደቀረበው አሰፋ ሙት ወቃሽና ሁሉንም አርካሽ ስም አጥፊ ባለጌ ፍጡር ነው ፕሮፌሰር አስራት፤ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ ተስፋዬ ደበሳይ፤ በየነ ጴጥሮስ፤ ብርሃነ መስቀል ረዳ፤ ዘሩ ክህሸን፤ ወዘተ ውዘተ በህይወት የሌሉትንም ሆነ ያሉትን (በአብዛኛው ግን መልስ
ሊሰጡት የማይችሉትን) ስም ሲያጠፋና ሲያቆሽሽ ሲያረክስ የቆየ ሀፍረተ ቢስ ሰው ሊሉት የማይገባ ፍጡር ነው አዛውንት መሆን ሲያስጠላ ከተባለ ዋናው መረጃው አሰፋ ነው። ምስክር የሚጠራቸው ሁሉም ወይም አብዛኞቹ ሞተዋልና ፤ሊያስተባብሉ አልቻሉም ሁሉንም ጓደኛዬ ነበር የሚለውም ውሸት መሆኑንም ደጋግመው ያጋለጡት ብዙዎች ናቸው

አሰፋ ጨቦ ነፍሰ ገዳይ ወንጀለኛ ዋሾ ቀጣፊ አጭበርባሪ። አሰፋ ገዳም ቢገባም ከጉድፉ የሚነጻ አይደለም። በመሸሻ ብሩ አማካይነት ታሪካው ሰነዶቼ በሚያፈስ ጣራ ምክንያት በውሃ ተበላሸብኝ ብሎ በኢንሹራንስ ያጭበረበረውን እናውቃለን የአሰፋ ፖለቲካኛነት ለኢሳትና መሰል አሳፋሪ ራዲዮ ጣቢያኖች ብቻ ነው የፋሺስት መጋዣ ሆኖ የከረመና አሁንም ያን ጸያፍ ታሪኩን ሊያቆነጅ የሚፍጨረጨር ነው አቶ ኢያሱን ያጠቃ መስሎት የጻፈው ሁሉ ማንነቱን አጋለጠው እንጂ ከሳቸው ታሪክ ምንም ሊያጎድፈው የቻለው የለም አሰፋ አላርፍ ያለች ጣት ዓይነት ሚናው ይበልጥ ጣጣ ውስጥ ይከተዋል እንጂ ትላንት በሽብር አጥቅቶ ሊያፈርስ ያልቻለውን ድርጅት ቅንጣትም አይጎዳውም። ለመሆኑ አሰፋ ጫቦ የወያኔስ መጋዣ ሆኖ አልነበረምን? የሽግግር መንግስት ጉባኤ ተብሎ በአዲስ አበባ በተደረገው ስብሰባ ላይ ተገኝቶ በአማራው ላይ ሲንጫጫ ታይቷል፤ ተደምጧል

ቀደም ሲል የኦነግን የግንጠላ መርሃ ግብር ካረቀቁት አንዱ ነኝ ያለ ነውና ካመነው አያስግረምም የምክር ቤት አባል ሆኖም መለስ ዜናዊን ጌታዬ ብሎ ተቀብሎ ሲያጎበጉብ መክረሙንም ብዙዎች ይናገራሉ አሰፋ መሮጥ መኮብለል የተገደደው አፍ አምልጦት ጌታውን ተቸት በማድረጉ መለስ ዜናዊ ጠርቶ ስላዋረደውና የተወለደበትንም ጎሳ ሳይቀር ሰድቦ ተጠንቀቅ ስላለውና የቀይ ሸብር ጉዳይና ገዳዮችምይመርመሩ በሚል እንቅስቃሴ ሊጀመር ነው በመባሉም ነው ወደ ጀርመን ሲሰደድም ውደ አሜሪካ አስመጥተው ተቀብለው ያሰተናገዱት ዛሬ የሚያወግዛቸው መሆናቸውም የሚረሳ አይደለም። የዋሆች ሕብረ ሕዝብ ላሉት ተቋም ሊቀ መንበር ቢሉት የድርጅቱን ማህተም ሰርቆ ያፈነገጠ መሆኑም የምታወቅ ነው አሰፋ የመረጠው አደረጃጀት አሁንም የጎጥ ከመሆኑ ባሻገር ሳይውል ሳያድር የእናት ጡት ነካሽ ሆኖ ራሱን አዋርዷል። ዛሬም የአሰፋ ሚና በተጨባጭ ለወያኔ የሚያመችና የሚጠቅም ሆኖ መገኘቱ ግልጽ ነው። አልፎ አልፎ ዛሩ ሲነሳበት የሚጽፈው ሁሉ የወያኔን ጠላቶች የሚያጠቃ ነው።

አሰፋ ያልሰራው ጀብድ፤ ያልመሰረተው ቡድን፤ ያልጻፈው ማብራሪያ የለም ሞኞችን ያታልላል ስለ ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይቀር አዋቂ ነኝ ብሎ የቀባጠረውን አስቂኝ ጽሁፍ ትልቅ ምስጢር ተገለጠ ተነገረ ብለው የሚያስተጋቡለት ለዚህ ነው አሰፋ በሀቀኛ ሀገር  ወዳዶች የሚቀና፤ ታሪኩ ስለረከሰ በዚህ ያላጀቡትን የሚጠላ፤ በአብዮት ያልተሳተፈና ለፋሺስት ጸረ አብዮት ሀይል ያደረ ነው ስለ ትግል ሊጽፍና አዋቂ ነኝ ሊል ቀርቶ ትንፍሽም የማለት መብት ሊሰጠው የማይገባ በደም የተጨማለቀ ነፍሰ ገዳይ፤ ወንጀለኛና ውሸታም ነው።
ታዲያ ለዚህ አይነ ደረቅና ህሊና ቢስ ሰው መድረክ ለጋሾች እነማን ናቸው? ሳያውቁ የሚደናገሩትንና እምብዛም ስለ ፖለቲካ ዕውቀት የሌላቸውን ወደ ጎን ስንተው (አነዚህ ደርግም ሀገር ወዳድ ሊመስላቸው ይችላልና) አውቀው በተሰዋው ትውልድ ላይ ዳግም ወንጀል ሊፈጽሙ የተነሱትን ግን ማጋለጡ ተገቢ ይሆና

 የኢሳትና በአውስትራሊያ ያለው የደርግና ወያኔ ራዲዮ መሆናቸው ተብሎ ተብሎ ተነግሮ ተነግሮ ላልተደፈነ ጆሮና ህሊና ግልጽ ሆኖ ይገኛል። የአሰፋን የቅርቡን ቅርሻት ያወጣለት የኢትዮሚዲያ ድረ ገጽ ባለቤት ነኝ የሚለው አብርሃ በላይ ነው። ይህን ግለሰብ በተመለከተ ውስጥ አወቁ ተስፋዬ ገብረ አብ በጊዜው በሚገባ አጋልጦታል አቶ ጌታቸው ረዳም ጽፎበታል አሰፋና አብርሃን የሚያገናኛቸው የኢሕአፓ ጥላቻ ነው አብርሃ ይህን ድርጅት የሚከስና የሚያወግዘውን ሁሉ በትጋት ሲያወጣ ብዙ ዓመታት አልፈውታል አብርሃ ወያኔ ለስልጣን ሲበቃ ወያኔን ደግፎና አቅፎ፤ በትግራይ የበላይነት አምኖ ሲያገለግል የቆየ ነው የኢትዮጵያ ታጋይ አልነበረም የወያኔ ግን የድል በኋላ ተጋዳላይ ሆኖ ሰርቷል በወያኔ ውስጥ በተከሰተው ግጭት ሰልፉን ማስተካካል አቅቶት በነመለስና በተለይ በበረከት በመጠመዱ የሸሸ ነው

Assefa chabo is fake person, fake document, all his speech and interview fake. Assefa Chabo he speak fake information, his school document starting from 1st class up to his university graduate full with fake documents(you can listen form his interview how he can use document from other persons). Assafa is normally a thief all people can write book about Assefa chabo false information. Only ESAT tv can believe Assefa Chabo because their interest to attack by fake propaganda against Oromo, ESAT also fake organization with fake news.    

 

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved